እጆቼን በሳሙና እታጠባለሁ፣ ርቀቴን እጠብቃለሁ ፣የጸረ-ኤች.አይ.ቪ ሀኪሜን በስልክ አማክራለሁ፡፡ ረጅሙን ጊዜዬን በቤቴ እንዳሳልፍ ሰዎች በሚበዙበት ቦታ አዘውትሬ እንዳልገኝ የጤና ተቋሜ የ6 ካልሆነም የ3 ወር የጸረ-ኤች.አይ.ቪ መድሀኒቴን በአግባቡ ያቅርብልኝ፡፡ በዚህም ኮሮናን እከላከላለሁ፡፡ Posted on June 18, 2020June 18, 2020 by nep_admin Share this:TwitterFacebook