NEP+ General Assembly ኔፕፕላስ 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ
ኔትወርክ ኦፍ ኔትወርክስ ኦፍ ኤች አይ ቪ ፖዘቲቭስ ኢን ኢትዮጵያ (ኔፕፕላስ) 18ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ግንቦት 3 እና 4 ቀን 2015 ዓ.ም በሃዋሳ ከተማ ሊሳክ ሆቴል አካሄደ፡፡ በጉባዔው ላይም የድርጅቱ የቦርድ አባላት፡ የጠቅላላ ጉባዔ አባላት፣ የኔፕፕላስ ሰራተኞች እና አጋር ድርጅቶች ተገኝተዋል፡፡ በጠቅላላ ጉባዔው ላይ በርካታ መልዕክቶች፣ የየስራ ክፍሉ የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶች እንዲሁም የ2023 አመታዊ እቅድ…
