preloader

እጆቼን በሳሙና እታጠባለሁ፣ ርቀቴን እጠብቃለሁ ፣የጸረ-ኤች.አይ.ቪ ሀኪሜን በስልክ አማክራለሁ፡፡ ረጅሙን ጊዜዬን በቤቴ እንዳሳልፍ ሰዎች በሚበዙበት ቦታ አዘውትሬ እንዳልገኝ የጤና ተቋሜ የ6 ካልሆነም የ3 ወር የጸረ-ኤች.አይ.ቪ መድሀኒቴን በአግባቡ ያቅርብልኝ፡፡ በዚህም ኮሮናን እከላከላለሁ፡፡

Read More

ኔፕ ፕላስ ከኤች አይ ቪ መከላከያና መቆጣጠሩ ስራ በተጨማሪ በጤና እና ሌሎች የልማት ስራዎች ላይ ለመሰማራት በዝግጂት ላይ መሆኑን አስታወቀ፤

ሰኞ ጥር 25 ቀን 2012 አድስ አበባ  ኔፕ ፕላስ ከተሰማራበት የስራ ዘርፎች በተጨማሪ በሌሎች  የስራ መስኮች ለመሰማራት እንደሚፈልግ ገልጸ፡፡ ይህንን […]

Read More